blog-details

Posted On: Thu, 01/06/2022 - 13:35

እንኳን ለ 2014 ዕ.ም የገና በዐል በሰላም አደረሰን

የአዉቶሞቲቭና ኢንዱስትሪ ዘይቶች አንዲሁም የአዉሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ የተለያዩ የነዳጅ ምርቶችን በማስመጣት እና በማከፋፈል የሚታወቀው ታፍ ኦይል ኃ/የተ/የግ/ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ሲገልጽ በደስታ ነው።

Back to Blog Listing