blog-details

Posted On: Thu, 04/21/2022 - 12:59

እንኳን ለ2014ዓ.ም የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአዉቶሞቲቭና ኢንዱስትሪ ዘይቶች ፣ የአዉሮፕላን ነዳጅን ሌሎች የተለያዩ የነዳጅ ምርቶችን በማስመጣት እና በማከፋፈል የሚታወቀው ታፍ ኦይል ኃ/የተ/የግ/ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ሲገልጽ በደስታ ነው።

Back to Blog Listing